# ጌሹር … አራም እነዚህ በአባቶቻቸው ስም የተሰየሙ የሕዝቦች ስሞች ናቸው፡፡ አራምን በ1 ዜና 1፡17 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ # ኢያዕርን ከቄናትና እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) # ማኪር … ገለዓድ … ኤስሮም … ካሌብ … አሽሑር … ቴቁሔ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) # ኤፍራታ ይህ የሴት ስም ነው፡፡ # ወለደ ልጁን ወለደ