# ማርቆስ 4፡ 40-41 እንዲህ የምትፈሩ ስለ ምን ነው? "በጣም በመፍራታችሁ በጣም አፍሬባችኋለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]]) ይህ ማን ሊሆን ይችላል "ይህ ሰው ማን እንደሆነ በጥንቃቄ ልናሰብ ይገባናል!" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]])