# አያያዥ ሀሳብ፡ ይህ የዚህ ታሪክ መጨረሻ ክፍል ነው፡፡ እነዚህ ቁጥሮች ዋናው የታሪኩ ክፍል ከተጠናቀቀ በኋላ ስለሚቀጥለው ድርጊት ይናገራሉ፡፡ (የታሪክ መጨረሻ የሚለውን ይመልከቱ) # በቤተ መቅደስ "በቤተ መቅደስ አደባባይ/አጥር ግቢ" ወይም "በቤተ መቅደስ" # እርሱን በጥንቃቄ ይሰሙት ነበር "ኢየሱስ ለሚናገረውን ከፍ ያለ ትኩረት ይሰጡ ነበር"