# አምስት ሃያ አሥር ሶስት 5 20 10 3 ቁጥሮችን ይመልከቱ # መደበኛ ዋጋ “የሚከፈል የዋጋ መጠን” ወይም “መከፈል ያለበት” # ሃያ ሰቅል የዘመናዊ ሚዛኖች መለኪያ መጠቀም ካስፈለገ ሁለቱ መንገዶች እነሆ:: አት: “ሃያ ሰቅል ብር እያንዳንዳቸው አሥር ግራም የመዘናሉ” ወይም “ሁለት መቶ ግራም ብር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ) # ለሴት ከሆነ አሥር ሰቅል እድሜ እና ግምቱ የሚሉ አዚህ ተዘለዋል:: ነገርግን ታሳቢ እንደሆኑ መረዳት ተገቢ ነው:: አት “ይህን እድሜ ለሆነ ሴት ግምቱ አሥር ሰቅል ነው”(መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ) # አሥር ሰቅል የዘመናዊ ሚዛኖች መለኪያ መጠቀም ካስፈለገ ሁለቱ መንገዶች እነሆ:: አት: “አሥር ሰቅል ብር እያንዳንዳቸው አሥር ግራም የመዘናሉ” ወይም “አንድ መቶ ግራም ብር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ) # አምስት ሰቅል የዘመናዊ ሚዛኖች መለኪያ መጠቀም ካስፈለገ ሁለቱ መንገዶች እነሆ:: አት: “አምስት ሰቅል ብር እያንዳንዳቸው አሥር ግራም የመዘናሉ” ወይም “ሃምሳ ግራም ብር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ) # ሶስት ሰቅል የዘመናዊ ሚዛኖች መለኪያ መጠቀም ካስፈለገ ሁለቱ መንገዶች እነሆ:: አት: “ሶስት ሰቅል ብር እያንዳንዳቸው አሥር ግራም የመዘናሉ” ወይም “ሠላሣ ግራም ብር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ)