# አጠቃላይ መረጃ፡ እስራኤላውያኑ ሰላዮች ከረዓብ ጋር መነጋገራቸውን ቀጠሉ፡፡ # ይህንን ባታደርጊ ይህ ሰላዮቹ ለረዓብ የገቡትን ቃል ኪዳን የሚፈጽሙበትን ሁኔታ ይገልጻል፡፡ "ይህ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው " ይህንን ደማቅ ቀይ ገመድ በመስኮቱ በኩል እሰሪው " የሚለውን በኢያሱ 2፡18 የሚገኘውን ነው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታ የሚለውን ይመልከቱ)