# እነሆ ኤሊሁ እዚህ ስፍራ ይህንን ቃል የተጠቀመው የሰዎቹን ትኩረት ቀጥሎ ወደሚናገረው ነገር ለመሳብ ነው፡፡ "አድምጡኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ # ቃላችሁን አደመጥኩ "የተናገራችሁትን ስሰማ ቆየሁ፡፡" "እናንተ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የኢዮብን ወዳጆች ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ) # ለእርሱ ቃላት ማን ምላሽ ሊሰጥ ይችላል እዚህ ስፍራ "ምላሽ" የሚለው ቃል መልስ ማለት ብቻ አይደለም፣ ነገር ግን ጠቃሚ የሆነ ምላሽ መስጠት ነው፡፡