# አጠቃላይ ሀሳብ ኤርምያስ በብዛት ትንቢትን በግጥም መልክ ይፅፋል፡፡ የእብረዊያን ፀሀፊዎች የተለያዩ ንፅፅር ይጠቀሙ ነበር፡፡ # ወደ ነብዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሄር ቃል ይህ ነው፡፡ ይህ ልዩ የእግዚአብሄር ቃል እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 14፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ የእግዚአብሄር ቃል ለኤርምያስ የተሰጠ ነው” # ስለ ግብፅ ይህ ሀረግ የግብፅ ከተማን ያመለክታል # ኒካዑ ይህ የወንድ ስም ነው # ከርከሚሽ ይህ በኤፍራጥስ በስተምእራብ በኩል የሚገኝ ከተማ ነው፡፡ # የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር ናቡከደነፆር የሚለው ሰራዊቱን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን የንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊት” # በኢዮአቄም በአራተኛው አመት ይህ ከኢዮአቄም አራተኛ አመት ንግስና ነው፡፡ “ኢዮአቄም ከነገሰ በአራተኛው አመት ” # አራተኛው አመት አራተኛው የሚለው አራት ቁጥርን ያመለክታል፡፡ # ፈረሰኞች ሆይ፥ ፈረሶችን ለጕሙና ውጡ ልጉዋም ማለት ፈረሶች ላይ የመታሰር ሲሆን ይህም ሰረገላውን ለመጎተት ይጠቅማል፡፡ “ፈረሰኞች ሆይ፥ ፈረሶችን ለጕሙና ውጡ” ሲል ሰራዊቶቹ ሰረገላው ሆነው ፈረሶቹ ሰረገላውን ይጎትቱታል፡፡ # ራስ ቁርንም በጦርነት ጊዜ የራስ ክፍልን ከአደጋ ለመከላከል የሚጠቅም ነው፡፡ # ጦርንም ሰንግሉ ይህ ሀረግ ጦሮቻችሁን ሳሉ ማለት ነው፡፡