# ቤቱ እዚህ ጋ ይህ የሚወክለው መቅደስን ነው። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት) # ኤልበሪት “ኤል” የሚለው ቃል ትርጉም “አምላክ” ማለት ነው። ይህ በመሳፍንት 8፡33 እንዳለው “በኣል በሪት” ሁሉ ያው ሐሰተኛ አምላክ ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት) # ለአቤሜሌክ ተነገረው ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው ለአቤሜሌክ ነገረው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)