# ይህን ይህ ቃል የታሪኩን ትረካ መሥመር ለማቋረጥ ተጠቅሞአል በዚህ ጸሐፊው አዲስ ታሪክ ይጀምራል # ያዕቆብ የላባን ወንዶች ልጆች ያሉትን ነገር ሰማ ያዕቆብ የላባን ወንዳች ልጆች የሚሉትነ ሰማ # ያዕቆብ የአባታችን የሆነውን ሁሉ ወስዶታል የላባን ወንዶች ልጆች ከመቆጣታቸው የተነሣ አጋንነው ይናገራሉ አት ያዕቆብ የወሰደው ነገር ሁሉ የአባታችን ነበር:: (ማጋነንና ገሃዳዊ አገላለጽ ይመልከቱ) # ያዕቆብም የላባን ፊት አየ አመለካከቱም እንደተለወጠበት ተገናዘበ አነዚህ ሁለት ዐረፍተ ነገሮች በመሠረት አንድ ናቸው:: ሁለተኛው ያዕቆብ በላባን ፊት ያየውን ይገልጻል:: አት: “ያዕቆብም ላባን እንዳለተደሰተበት ተረዳ” (ተጓዳኝ ንጽጽር ይመልከቱ) # አባቶችህ አባትህ ይስሐቅና አያትህ አብርሃም