# አጠቃላይ መረጃ ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ጨረሰ # ሰሌመያ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡39 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ሰማራያ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡32 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ሰሎም ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡42 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # አማርያ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 7፡03 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ናባው ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡29 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ይዔኤል ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡13 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ዛባድ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡27 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ዘቢና -- ያዳይ --ኢዮኤል የወንዶች ስሞች፡፡ # በናያስ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡25 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # እነዚህ ሁሉ እነዚህ ከዕዝራ 10፡20 ጀምሮ በዝርዝሩ ውስጥ ያሉት ናቸው፡፡