# ኤፌሶን 5፡1-2 አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ እንግዲህ*እግዚአብሔርን የምትመስሉ ሁኑ፡ እንደ ተወደዱ የእርሱ ልጆች፡ በፍቅር ኑሩ፡ መልካም መዓዛ ያለው መባና መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር እንዳቀረበ፡