# አሮዔር የዚህን ከተማ ስም በዘዳግም 2፡36 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። # የአርኖን ሸለቆ እነዚህን ቃላት በዘዳግም 2፡24 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። # የአርጎብን ክልል እነዚህን ቃላት በዘዳግም 3፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። # ያው ወሰን የራፋይም ምድር ተብሎ ይጠራል ጸሐፊው የእስራኤል ሕዝብ ስለ ያዙት ምድር ዳራዊ መረጃ ማቅረብ ይጀምራል። የአንተ ቋንቋ ቀጥሎ የሚመጣው ዳራዊ መረጃ መሆኑን የሚያሳይበት መንገድ ካለ እርሱን እዚህ ጋ መጠቀም አለብህ። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት) # ራፋይም የዚህን ምድር ስም በዘዳግም 2፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።