# አጠቃላይ መረጃ የሌዋውያን ዝርዝሮችን በየወገናቸው ይቀጥላል። ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) # ታላቁ… ሁለተኛው… ሦስተኛው… አራተኛው ሁሉም ወንዶች ልጆች እንደነበሩ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “የበኩር ልጅ… ሁለተኛው ልጅ… ሦስተኛው ልጁ… አራተኛው ልጁ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ )