20 lines
1.9 KiB
Markdown
20 lines
1.9 KiB
Markdown
|
# በሰባተኛው ወር..በወራቶቹ የመጀመሪያው ቀን
|
||
|
|
||
|
“በ7ኛ ወር…በእያንዳንዱ ወር በ1ኛው ቀን”“ወር”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የዕብራውያንን የወር አቆጠጠር ነው፡፡(የዕብራውያን ወራትንናተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# በየወሩ፤የተለየ የሚቃጠል መሥዋዕት …ከእርሱ ጋር
|
||
|
|
||
|
“በየወሩ፤የተለየ የሚቃጠል መሥዋዕት …ከእርሱ ጋር” ይሄ በየወሩ መጀመሪያ ላይ የሚደረግ መሥዋዕት ነው፡
|
||
|
|
||
|
# በዘወትርም ከሚቃጠለው መሥዋዕትና ከእህሉ ቁርባን፤ከመጠጡም ቁርባን
|
||
|
|
||
|
ይሄ የሚያመለክተው ካህናቱ በየዕለቱ መሥጠት የሚገባቸውን መሥዋዕት ነው፡፡የእህል ቁርባኑና የመጠጡቁርባን ዘወትር ከሚቃጠለው መሥዋዕት ጋር መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡“ዘወትር የሚቀርበው የሚቃጠል መሥዋዕት አብረው ከሚቀርቡት ከእህል ቁርባንና ከመጠጥ ቁርባን ጋር”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የተደነገገውን ትዕዛዝ ተግባራዊ ታደርጉታላችሁ
|
||
|
|
||
|
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእግዚብሔርን ትዕዛዝ ተግባራዊ ታደርጉታላችሁ”ወይም “እግዚአብሔር ያዘዘውን ትዕዛዝ ተግባራዊ ታደርጉታላችሁ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# ለእግዚአብሔር በእሣት የሚቀርብ
|
||
|
|
||
|
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ በመሠዊያው ላይ ለእግዚአብሔር ያቃጠላችሁት ቁርባን”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)
|